Panel for 1 hotspot
Content for Hotspot 2
Content for Hotspot 3

Why sell on Fidel Markato?

Grow Fast, Earn More
ከብዙ ገዢዎች ጋር ይገናኙ
ንግድዎን በፍጥነት ለማሳደግ፣ ከኢትዮጵያ እና በዓለም ዙሪያ ካሉ በሺዎች ከሚቆጠሩ ንቁ ገዢዎች ጋር ይገናኙ።
Low Commissions / ዝቅተኛ ኮሚሽን
በጣም ዝቅተኛ በሚባል ኮሚሽን እና ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ይጠቀሙ—ክፍያ የሚከፍሉት ምርትዎን በተሳካ ሁኔታ ሲሸጡ ብቻ ነው።
Fast, Delivery/ፈጣን እና አስተማማኝ ማድረስ
ምርቶችዎን በኢትዮጵያ፣ካናዳ ፣ አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ አውሮፓ እና በሌሎችም አገሮች ላሉ ደንበኞች በአስተማማኝ እና ፈጣን ሁኔታ ያቅርቡ።
Secure Payments & Fast Payouts / ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያ
የገንዘብ ዝውውርዎ በከፍተኛ ደህንነት የተጠበቀ ስለሆነ ያገኙት ገቢ በቀጥታ እና በደህና ወደ ሂሳብዎ ገቢ ይደረጋል።
Your Privacy is protected
የንግድዎን እና የደንበኞችዎን መረጃ በጥብቅ ደህንነት እንጠብቃለን፤ ያለእርስዎ ፈቃድ መረጃዎን ለማንም አናጋራም
ምርጥ የሻጮች ድጋፍ 24/7
ሱቅዎን ለማዘጋጀት፣ ለማስተዋወቅ እና ለማስተዳደር ከልዩ የሻጮች ድጋፍ ቡድናችን የ24/7 እገዛ ያግኙ።
Seller Setup Checklist:Email address and a phone number
Commercial Registration / Trade License
Identity proof — Passport / Canadian ID
Once you have everything ready, getting started is super simple:Step 1: Set up your account
Step 2: List your products
Step 3: Choose your fulfillment model
And that’s it!Your first customer could be just a click away
Your Earnings will start
Continue….

Apply Today

Register


Supported file types: jpg, jpeg, png, txt, pdf, doc, docx

Your personal data will be used to support your experience throughout this website, to manage access to your account, and for other purposes described in our privacy policy.

Seller’s ጥያቄ

Start selling on Fidel Markato today!
How to create an account?
የድርጅታችንን ጥራት እና ለደንበኞች ደህንነት ለመጠበቅ ስንል ነጋዴዎችን በጥንቃቄ መርጠን እናረጋግጣለን።
1.የምዝገባ ፎርሙን ሞልተው ፓስፖርት/መታወቂያ (ID) እና የመኖሪያ አድራሻ ማረጋገጫ ያስገቡ።
2.መረጃዎ ከተገመገመ በኋላ ቡድናችን በስልክ ደውሎ አጭር ቃለ-መጠይቅ (Interview) ያደርጋል።
3.ቃለ-መጠይቁ እንደተጠናቀቀ ማመልከቻዎ ተቀባይነት ካገኘ የመሸጫ አካውንትዎ ወዲያውኑ ይከፈታል።
Who ships orders?
1.በእኛ store በኩል (Fidel Fulfillment)፦ ምርትዎን ወደ እኛ መጋዘን ይልካሉ፤ እኛ ደግሞ ምርቱን በጥንቃቄ አሽገን ለደንበኛው በፍጥነት እናደርሳለን።
2.በራስዎ ማቅረብ (Merchant Fulfillment)፦ ምርቱ በእጅዎ ይቆያል፤ ትዕዛዝ ሲደርስዎት እርስዎ ባሉበት ቦታ ሆነው በቀጥታ ለደንበኛው ያደርሳሉ።
When will I receive payment?
የክፍያ አሰራራችን ግልጽ እና ለአጠቃቀም ምቹ ነው፦
የክፍያ ጊዜ (Biweekly): ክፍያ በየሁለት ሳምንቱ ይፈጸማል።
የሽያጭ ዳሽቦርድ (Dashboard): የሽያጭ መጠንዎን እና የሂሳብዎን ሁኔታ በቋሚነት በካውንትዎ ላይ መከታተል ይችላሉ።
የደህንነት መጠን (Threshold): ለደንበኞች ደህንነት ሲባል የአካውንትዎ ዝቅተኛ መጠን 5,000 ብር (ወይም $300 USD) ሲደርስ ክፍያ ይለቀቃል። መሸጥ ሲያቆሙ ግን የቀረውን ሙሉ ገንዘብዎን ይወስዳሉ።
አለምአቀፍ ክፍያ (Cross-Border): ከኢትዮጵያ ወደ ካናዳ፣ አሜሪካ ወይም አውሮፓ ለሚሸጡ እና የቀጥታ ባንክ ገቢ (Direct Deposit) ለሌላቸው ነጋዴዎች፡ ቡድናችን ሁለቱንም ወገን የሚጠቅም ተስማሚ የክፍያ አማራጭ ያመቻቻል።.
How do I get support?
ቡድናችንን በማንኛውም ጊዜ በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ! ጥያቄ ወይም እርዳታ በሚፈልጉበት ጊዜ በ WhatsApp መልእክት በመላክ ወይም በ Email (support@fidelmarkato.com) በቀጥታ ያግኙን፤ ወዲያውኑ ምላሽ እንሰጣለን።.
Didn’t find the answer you are looking for? Contact our support

በ1 ምርት ብቻ መሸጥ መጀመር ይችላሉ!

Put Your Site on Next Level with Greenshift
የ24/7 የቅርብ ድጋፍ
ፈጣን የባንክ ክፍያ.
Easy and secure
platform
to selle and to buy