ለእኛ ለሐበሻ ልጆች የተዘጋጀ ገበያ — ስለመረጣችሁን እጅግ እናመሰግናለን!

በስደትም ሆነ በሀገር ውስጥ የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች — Fidel Markato ን የራሳችሁ ገበያ አድርጋችሁ ስለደገፋችሁንና ስለመረጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን! ❤️

ባህላችንን፣ እሴታችንን እና የሀገራችንን ስራዎች ለዓለም ለማስተዋወቅ በምናደርገው ጉዞ በእናንተ እምነት አስደናቂ ውጤት አስመዝግበናል፦

  • 📈 ከ 2,400 በላይ የገጽ ጉብኝቶች (Views)
  • 👥 ከ 1,200 በላይ አዳዲስ ጎብኚዎች (Visitors)
  • 📦 ከ 300 በላይ የተከናወኑ ትዕዛዞች (Orders)

ምርቶችዎን ለሐበሻ ቤተሰቦች በዓለም ዙሪያ መሸጥ ይፈልጋሉ? 🛍️🚀

የሐበሻ ቀሚስ፣ የባህል አልባሳት፣ የዕደ-ጥበብ፣ የጌጣጌጥ ወይም የሌሎች ምርቶች አቅራቢ ነዎት?

አሁኑኑ በ Fidel Markato ላይ የራስዎን መደብር ይክፈቱ! በውጭ ሀገር ለሚኖሩ በሺዎች የሚቆጠሩ የሀገራችን ልጆች ምርቶችዎን በቀላሉ ማቅረብና ንግድዎን ማሳደግ ይችላሉ።

ባህላችንን እያደመቅን፣ አብረን እናድጋለን! 🙏

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *