ለእኛ ለሐበሻ ልጆች የተዘጋጀ ገበያ — ስለመረጣችሁን እጅግ እናመሰግናለን!
በስደትም ሆነ በሀገር ውስጥ የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች — Fidel Markato ን የራሳችሁ ገበያ አድርጋችሁ ስለደገፋችሁንና ስለመረጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን! ❤️ ባህላችንን፣ እሴታችንን እና የሀገራችንን ስራዎች ለዓለም ለማስተዋወቅ በምናደርገው ጉዞ በእናንተ እምነት አስደናቂ ውጤት አስመዝግበናል፦ ምርቶችዎን ለሐበሻ ቤተሰቦች በዓለም ዙሪያ መሸጥ…












